የባይደን አስተዳደር ኦሚኮርን አስመልክቶ ጥብቅ የጉዞ መመሪያ ሊያወጣ ነው

የባይደን አስተዳደር አዲስ የተከሰተውን የኦሚኮርን የኮቪድ-19 ቫይረስ ዝርያ ለመቋቋም ሲባል ወደ ዩናይትድ ስቴትስ በሚመጡ መንገደኞች ላይ ጥብቅ መስፈርትና መመሪያ ለማውጣት እየተዘጋጀ መሆኑን ተሰማ፡፡ ዘገባዎች እንዳመለከቱት መመሪያው መንገደኞች ተከተቡም አልተከተቡም ወደ ዩናይትድ ስቴትስ ከሚጓዙበት አንድ ቀን ...